Time Hospital Logo

About Us

Our Mission

ተልዕኮ

  • Provide compassionate, top-quality healthcare for mothers, children, and families.
  • Foster a nurturing environment where dignity, respect, and empathy are central.
  • Ensure excellence in medical care innovation for better health outcomes.
  • ለእናቶች እና ቤተሰቦች ርህራሄ በተሞላበት፣ ከፍተኛ ጥራት ያለው የጤና እንክብካቤ መስጠት።
  • መከባበር እና መተሳሰብ የተሞላበት ማዕከልን መገንባት።
  • አዳዲስ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የላቅ ጥራት ያለው ህክምና እና እንክብካቤ መስጠት።

Our Vision

ራእይ

  • Be a trusted leader in Women, Child, and Family healthcare.
  • Set a new standard for patient-centered, comprehensive care.
  • Empower healthier generations with exceptional medical services.
  • በሴቶች፣ ልጆች እና ቤተሰብ ጤና አጠባበቅ ውስጥ የታመነ መሆን።
  • ደንበኛን ያማከል የእንክብካቤ ደረጃን ከፍ ማድረግ።
  • ጤናማ ትውልድን በየተሻለ የህክምና አገልግሎት ማፍራት።

Our Values / እሴቶች

Compassion

Caring for every patient with kindness and empathy.

ርህራሄ

እያንዳንዱ ታካሚ በደግነት እና በመልካምነት መንከባከብ

Excellence

Striving for the highest quality in every aspect of healthcare.

ልህቅነት

በሁሉም የጤና እንክብካቤ ዘርፍ ከፍተኛ ጥራት ማስገኘት

Integrity

Upholding ethical standards and transparency in all actions.

ታማኝነት

በሁሉም ድርጊቶች የስንምግባር ደረጃዎችን እና ግልፅነትን ማሳድግ

Innovation

Continuously improving through advanced medical practices and technology.

ፈጠራ

በላቁ የህክምና ልምዶች እና ቴክኖሎጂዎች ቀጣይነት ያለው መሻሻል

Teamwork

Collaborating effectively to deliver holistic care.

የቡድን ሥራ

ሁሉን አቀፍ እንክብካቤስ ለማቅረብ በብቃት መተባበር

Our Doctors

No media to display